am_tw/bible/kt/mosthigh.md

524 B

ልዑል እግዚአብሔር

“ልዑል እግዚአብሔር” ከእግዚአብሔር መጠሪያዎች አንዱ ሲሆን፣ የእርሱን ታላቅነትና ሥልጣን ያመለክታል።

  • የዚህ ቃል ትርጕም፣ “ሉዓላዊ” ወይም፣ “እጅግ የላቀ” ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው።
  • እዚህ ላይ፣ ልዑል (ከፍ ያለ) የሚለው የሚያመለክተው ቁሳው ከፍታ ወይም ርቀትን ሳይሆን፣ ታላቅነትን ነው።