7 lines
524 B
Markdown
7 lines
524 B
Markdown
|
# ልዑል እግዚአብሔር
|
||
|
|
||
|
“ልዑል እግዚአብሔር” ከእግዚአብሔር መጠሪያዎች አንዱ ሲሆን፣ የእርሱን ታላቅነትና ሥልጣን ያመለክታል።
|
||
|
|
||
|
* የዚህ ቃል ትርጕም፣ “ሉዓላዊ” ወይም፣ “እጅግ የላቀ” ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው።
|
||
|
* እዚህ ላይ፣ ልዑል (ከፍ ያለ) የሚለው የሚያመለክተው ቁሳው ከፍታ ወይም ርቀትን ሳይሆን፣ ታላቅነትን ነው።
|