# ልዑል እግዚአብሔር “ልዑል እግዚአብሔር” ከእግዚአብሔር መጠሪያዎች አንዱ ሲሆን፣ የእርሱን ታላቅነትና ሥልጣን ያመለክታል። * የዚህ ቃል ትርጕም፣ “ሉዓላዊ” ወይም፣ “እጅግ የላቀ” ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው። * እዚህ ላይ፣ ልዑል (ከፍ ያለ) የሚለው የሚያመለክተው ቁሳው ከፍታ ወይም ርቀትን ሳይሆን፣ ታላቅነትን ነው።