am_tw/bible/kt/majesty.md

503 B

ግርማ

ብዙውን ጊዜ “ግርማ” ከንጉሥ ክብር ጋር በተያያዘ መልኩ ትልቅነትንና ውበትን ነው የሚያመለክተው።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “ግርማ” በተደጋጋሚ የማመለክተው በአጽናፈ ዓለሙ እጅግ የላቀ ንጉሥ የሆነው የእግዚአብሔርን ታላቅነት ለማመልከት ነው።
  • “ግርማዊ ሆይ” አንድ ንጉሥ የሚጠራበት መንገድ ነው።