# ግርማ ብዙውን ጊዜ “ግርማ” ከንጉሥ ክብር ጋር በተያያዘ መልኩ ትልቅነትንና ውበትን ነው የሚያመለክተው። * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “ግርማ” በተደጋጋሚ የማመለክተው በአጽናፈ ዓለሙ እጅግ የላቀ ንጉሥ የሆነው የእግዚአብሔርን ታላቅነት ለማመልከት ነው። * “ግርማዊ ሆይ” አንድ ንጉሥ የሚጠራበት መንገድ ነው።