7 lines
503 B
Markdown
7 lines
503 B
Markdown
|
# ግርማ
|
||
|
|
||
|
ብዙውን ጊዜ “ግርማ” ከንጉሥ ክብር ጋር በተያያዘ መልኩ ትልቅነትንና ውበትን ነው የሚያመለክተው።
|
||
|
|
||
|
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “ግርማ” በተደጋጋሚ የማመለክተው በአጽናፈ ዓለሙ እጅግ የላቀ ንጉሥ የሆነው የእግዚአብሔርን ታላቅነት ለማመልከት ነው።
|
||
|
* “ግርማዊ ሆይ” አንድ ንጉሥ የሚጠራበት መንገድ ነው።
|