am_tw/bible/kt/judgmentday.md

7 lines
418 B
Markdown

# የፍርድ ቀን
“የፍርድ ቀን” እግዚአብሔር በማንኛውም ሰው ላይ የሚፈርድበት ወደፊት የሚመጣ ጊዜ ነው።
* ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ፈራጅ ወይም ዳኛ አድርጎታል።
* በፍርድ ቃን ክርስቶስ እንደሥራቸው መጠን በሰዎች ላይ ይፈርዳል።