am_tw/bible/kt/judgmentday.md

418 B

የፍርድ ቀን

“የፍርድ ቀን” እግዚአብሔር በማንኛውም ሰው ላይ የሚፈርድበት ወደፊት የሚመጣ ጊዜ ነው።

  • ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ፈራጅ ወይም ዳኛ አድርጎታል።
  • በፍርድ ቃን ክርስቶስ እንደሥራቸው መጠን በሰዎች ላይ ይፈርዳል።