# የፍርድ ቀን “የፍርድ ቀን” እግዚአብሔር በማንኛውም ሰው ላይ የሚፈርድበት ወደፊት የሚመጣ ጊዜ ነው። * ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ፈራጅ ወይም ዳኛ አድርጎታል። * በፍርድ ቃን ክርስቶስ እንደሥራቸው መጠን በሰዎች ላይ ይፈርዳል።