am_tw/bible/kt/iniquity.md

860 B

ርኩሰት

“ርኩሰት” የሚለው ቃል ትርጉም፣ “ኀጢአት” ከሚለው ጋር በጣም ተመሳሳይ ቢሆንም በተለይ፣ ሆን ተብሎ የሚፈጸም በደልን ወይም ታላቅ ዐመፃን ሊያመለክት ይችላል።

  • “ርኩሰት” ቃል በቃል ማጣመም ወይም ማበላሸት (ሕጉን) ማለት ነው። በከፍተኛ ደረጃ የሚፈጸም የፍትሕ መዛባትን ያመለክታል።
  • ርኩሰት ሆን ተብሎ ሌሎች ሰዎች ላይ የሚፈጸም ጎጂ ተግባር ሊባልም ይችላል።
  • ርኩሰት የሚለውን ቃል መግለጽ የሚችሉ ሌሎች መንገዶች፣ “ማጣመም” እና፣ “ብልሽት” የተሰኙ ሲሆኑ ሁለቱም አስከፊ ኀጢአት የመፈጸም ሁኔታን ያመለክታል።