8 lines
860 B
Markdown
8 lines
860 B
Markdown
|
# ርኩሰት
|
||
|
|
||
|
“ርኩሰት” የሚለው ቃል ትርጉም፣ “ኀጢአት” ከሚለው ጋር በጣም ተመሳሳይ ቢሆንም በተለይ፣ ሆን ተብሎ የሚፈጸም በደልን ወይም ታላቅ ዐመፃን ሊያመለክት ይችላል።
|
||
|
|
||
|
* “ርኩሰት” ቃል በቃል ማጣመም ወይም ማበላሸት (ሕጉን) ማለት ነው። በከፍተኛ ደረጃ የሚፈጸም የፍትሕ መዛባትን ያመለክታል።
|
||
|
* ርኩሰት ሆን ተብሎ ሌሎች ሰዎች ላይ የሚፈጸም ጎጂ ተግባር ሊባልም ይችላል።
|
||
|
* ርኩሰት የሚለውን ቃል መግለጽ የሚችሉ ሌሎች መንገዶች፣ “ማጣመም” እና፣ “ብልሽት” የተሰኙ ሲሆኑ ሁለቱም አስከፊ ኀጢአት የመፈጸም ሁኔታን ያመለክታል።
|