am_tw/bible/other/tent.md

10 lines
1.0 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ድንኳን
ድንኳን ተንቀሳቃሽ መጠለያ ሲሆን፣ የሚሠራው ምሰሶዎች ላይ በማንጠልጠሉና ከእንርሱ ጋር በተያያዙ ጠንካራ ጨርቅ ነበር።
* ድንኳኖች የብዙ ሰዎች መኖሪያ ነበር። ለምሳሌ አብርሃምና ቤተ ሰቡ ለዓመታት ትልቅ ድንኳን ውስጥ ኖረው ነበር።
* እስራኤል በሲና ምድረ በዳ በነበሩ ጊዜ የሚኖሩት ድንኳኖች ውስጥ ነበር።
* መገናኛው ድንኳን በጣም ትልቅ ድንኳን ሲሆን ከጨርቅ የተሠሩ በጣም ትልልቅ መጋረጃዎች እንደ ድንኳን ያገለግሉ ነበር።
* ወንጌልን ለማዳረስ ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላው በሚጓጓዝበት ጊዜ ራሱን የሚረዳበት ገንዘብ ለማግኘት ሐዋርያው ጳውሎስ ድንኳን ይሰፋ ነበር።
* አንዳንዴ በአጠቃላይ ሰዎች የሚኖሩበትን ለማመልከት፣