# ድንኳን ድንኳን ተንቀሳቃሽ መጠለያ ሲሆን፣ የሚሠራው ምሰሶዎች ላይ በማንጠልጠሉና ከእንርሱ ጋር በተያያዙ ጠንካራ ጨርቅ ነበር። * ድንኳኖች የብዙ ሰዎች መኖሪያ ነበር። ለምሳሌ አብርሃምና ቤተ ሰቡ ለዓመታት ትልቅ ድንኳን ውስጥ ኖረው ነበር። * እስራኤል በሲና ምድረ በዳ በነበሩ ጊዜ የሚኖሩት ድንኳኖች ውስጥ ነበር። * መገናኛው ድንኳን በጣም ትልቅ ድንኳን ሲሆን ከጨርቅ የተሠሩ በጣም ትልልቅ መጋረጃዎች እንደ ድንኳን ያገለግሉ ነበር። * ወንጌልን ለማዳረስ ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላው በሚጓጓዝበት ጊዜ ራሱን የሚረዳበት ገንዘብ ለማግኘት ሐዋርያው ጳውሎስ ድንኳን ይሰፋ ነበር። * አንዳንዴ በአጠቃላይ ሰዎች የሚኖሩበትን ለማመልከት፣