8 lines
531 B
Markdown
8 lines
531 B
Markdown
|
# ካባ
|
||
|
|
||
|
ካባ ወንዶችም ሆነ ሴቶች የሚለብሱት እጅጌ ረጃጅም ከውጭ የሚደረብ ልብስ ነው። ከኮት ጋር ይመሳሰላል።
|
||
|
|
||
|
* ካባ ከፊት ለፊቱ ክፍት ሲሆን፣ በመታጠቂያ ወይም በቀበቶ ታስሮ ይገጠማል።
|
||
|
* ቁመታቸው ረጅም ወይም አጭር ሊሆን ይችላል።
|
||
|
* ሐምራዊ ካባ የንጉሣዊነት፣ የሀብትና የታዋቂነት መገለጫ እንዲሆን የሚለብሱት ንጉሦች ነበር።
|