am_tw/bible/other/reap.md

7 lines
602 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ማጨድ፣ አጫጅ
ማጨድ እህልን የመሳሰሉ ነገሮች ማምረት ማለት ነው። እህል የሚያመርት ሰው አጫጅ ይባላል።
* ምሳሌያዊ በሆነ አነጋገር እህል ማጨድ የኢየሱስን የምሥራች ለሰዎች መናገርና እነርሱን ወደ እግዚአብሔር ቤተ ሰብ ማምጣትን ያመለክታል።
* “ሰው የዘራውን ያጭዳል” ከሚለው አባባል ማየት እንደሚቻለው የአንድን ሰው የሥራ ውጤትን ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላል።