# ማጨድ፣ አጫጅ ማጨድ እህልን የመሳሰሉ ነገሮች ማምረት ማለት ነው። እህል የሚያመርት ሰው አጫጅ ይባላል። * ምሳሌያዊ በሆነ አነጋገር እህል ማጨድ የኢየሱስን የምሥራች ለሰዎች መናገርና እነርሱን ወደ እግዚአብሔር ቤተ ሰብ ማምጣትን ያመለክታል። * “ሰው የዘራውን ያጭዳል” ከሚለው አባባል ማየት እንደሚቻለው የአንድን ሰው የሥራ ውጤትን ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላል።