am_tw/bible/other/member.md

8 lines
926 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ብልት፣ ክፍል
ብልት ወይም ክፍል የአንድ ሕንፃ፣ አካል ወይም ቡድን አንድን ክፍል ያመለክታል።
* አዲስ ኪዳን ክርስቲያኖችን የክርስቶስ አካል፣ “ብልቶች” ይላቸዋል። በክርስቶስ የሚያምኑ ከተለያዩ ብዙ ብልቶች የተሠራው አካል ወገን ናቸው።
* ኢየሱስ ክርስቶስ የአካሉ፣ “ራስ” ሲሆን እያንዳንዱ አማኝ እንደ አካሉ ብልቶች ይሠራሉ። መላው አካል በሚገባ መሥራት እንዲችል መንፈስ ቅዱስ ለእያንዳንዱ የአካሉ ብልት ትክክለኛ ቦታውን ይሰጠዋል።
* የአይሁድ ሸንጎና የፈሪሳውያንን በመሳሰሉ ቡድኖች ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው ግለ ሰቦች የእነዚያ ቡድኖች “ብልቶች” ተብለዋል።