am_tw/bible/other/lamp.md

7 lines
500 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መብራት
መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ሰዎች ይጠቀሙበት የነበረው መብራት በሚነድበት ጊዜ ብርሃን የሚሰጥ ብዙውን ጊዜ እንደ ኀይል ሰጪ የሚያገለግል ዘይት የያዘ ዕቃ ነበር።
* የዘይት መብራቶች ብዙውን ጊዜ ከሸክላ የሚሠሩ ዕቃዎች ነበር።
* ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ መብራት የብርሃንና የሕይወት ምሳሌ ነው።