# መብራት መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ሰዎች ይጠቀሙበት የነበረው መብራት በሚነድበት ጊዜ ብርሃን የሚሰጥ ብዙውን ጊዜ እንደ ኀይል ሰጪ የሚያገለግል ዘይት የያዘ ዕቃ ነበር። * የዘይት መብራቶች ብዙውን ጊዜ ከሸክላ የሚሠሩ ዕቃዎች ነበር። * ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ መብራት የብርሃንና የሕይወት ምሳሌ ነው።