am_tw/bible/other/laborpains.md

7 lines
582 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# የምጥ ጣር
“ምጥ” ላይ ያለች ሴት ልጅ ከመውለዷ በፊት ሕመም ይደርስባታል፤ ይህም “የምጥ ጣር” ይባላል።
* የክርስቶስ ባሕርይ አማኞች ውስጥ የሚሳልበትን ወይም የሚወለድበትን ሂደት ለማመልከት ጳውሎስ ይህን ቃል በምሳሌያዊ መልኩ ተጠቅሞበታል።
* በመጨረሻው ዘምን እየጨመረና እያደገ የሚሄደውን መከራና ጭንቀት ለማመልከት የምጥ ጣር እንደ ምሳሌ ቀርቧል።