# የምጥ ጣር “ምጥ” ላይ ያለች ሴት ልጅ ከመውለዷ በፊት ሕመም ይደርስባታል፤ ይህም “የምጥ ጣር” ይባላል። * የክርስቶስ ባሕርይ አማኞች ውስጥ የሚሳልበትን ወይም የሚወለድበትን ሂደት ለማመልከት ጳውሎስ ይህን ቃል በምሳሌያዊ መልኩ ተጠቅሞበታል። * በመጨረሻው ዘምን እየጨመረና እያደገ የሚሄደውን መከራና ጭንቀት ለማመልከት የምጥ ጣር እንደ ምሳሌ ቀርቧል።