7 lines
397 B
Markdown
7 lines
397 B
Markdown
|
# ትውልድ
|
||
|
|
||
|
ትውልድ የሚባለው በአንድ ዘመን የተወለደና በአንድ ዘመን የነበረ የሰዎች ስብስብ ነው።
|
||
|
|
||
|
* ብዙውን ጊዜ ከወላጆች እስከ ልጆች ያሉ ሰዎች ናቸው።
|
||
|
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙውን ጊዜ አንድ ትውልድ የ40 ዓመታት ዕድሜ እንዳለው ይታሰብ ነበር።
|