# ትውልድ ትውልድ የሚባለው በአንድ ዘመን የተወለደና በአንድ ዘመን የነበረ የሰዎች ስብስብ ነው። * ብዙውን ጊዜ ከወላጆች እስከ ልጆች ያሉ ሰዎች ናቸው። * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙውን ጊዜ አንድ ትውልድ የ40 ዓመታት ዕድሜ እንዳለው ይታሰብ ነበር።