am_tw/bible/other/flute.md

8 lines
708 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ዋሽንት
መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ዋሽንት ከአጥንትና ከእንጨት የሚሠራ የሙዚቃ መሣሪያ ሲሆን ድምፅ እንዲያወጣ መተላለፊያዎች ይሠሩለትም ነበር።
* ብዙውን ጊዜ እረኞች ራሳቸውን ዘና ለማድረግና እንስሶቻቸውንም ለማረጋጋት ዋሽንት ይጫወቱ ነበር።
* በጥንቱ ቤተ መቅደስ በዝማሬ አገልግሎት ዋሽንት ጥቅም ላይ ይውል ነበር።
* ንጉሥ ናቡከደነፆር ለጣኦቶቹ ክብር ሰዎች እንዲጫወቱ ካዘዛቸው የሙዚቃ መሣሪያዎች አንዱ ዋሽንት ነበር።