am_tw/bible/other/falsewitness.md

8 lines
840 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# የሐሰት ምስክር፣ ጠማማ ምስክር፣ ሐሰተኛ ወሬ
“ሐሰተኛ ምስክር” እና “ጠማማ ምስክር” ሰዎችን ወይም ሁኔታዎችን በተመለከተ እውነቱን የማይናገር ሰው ሲሆን፣ ብዙውን ጊዜ እንዲህ ሲደረግ የሚታየው በመደበኛ ፍርድ ቦታ ነው።
* ሐሰተኛ ወሬ የሚባለው ሐሰተኛ ምስክር የተናገረው ነው።
* “በሐሰት መመስከር” ሰዎችን ወይ ሁኔታዎችን በተመለከተ እውነት ያልሆነውን መናገር ነው።
* አንድ ሰው እንዲቀጣ ወይም እንዲገደል ለማድረግ ሰዎች ሐሰተኛ ምስክሮችን ቀጥረው ስለነበረበት ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱስ በርካታ ታሪኮች አሉት።