am_tw/bible/other/descendant.md

7 lines
341 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ዘር (ልጅ)
ዘር (ልጅ) ቀጥተኛ የደምና ሥጋ ዝምድና ያለው ወይም የሩቅ ዘመድ የሆነ ሰው ነው።
* ለምሳሌ አብርሃም የኖኅ ዘር ነው።
* የአንድ ሰው ልጆች፣ የልጅ ልጆች፣ የልጅ ልጅ ልጆች፣ ወዘተ የእርሱ ዘሮች ናቸው።