# ዘር (ልጅ) ዘር (ልጅ) ቀጥተኛ የደምና ሥጋ ዝምድና ያለው ወይም የሩቅ ዘመድ የሆነ ሰው ነው። * ለምሳሌ አብርሃም የኖኅ ዘር ነው። * የአንድ ሰው ልጆች፣ የልጅ ልጆች፣ የልጅ ልጅ ልጆች፣ ወዘተ የእርሱ ዘሮች ናቸው።