am_tw/bible/other/courtyard.md

12 lines
1.4 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አደባባይ፣ ችሎት
“አደባባይ” ዙሪያውን የተከበበና ከላይ በኩል ክፍት የሆነ ገላጣ አካባቢ ነው።
* “ችሎት” ዳኞች ፍትሕ ብሔርና ወንጀል ነክ ነገሮችን የሚዳኙበት ቦታ ማለት ነው።
* መገናኛው ድንኳን በወፍራም የጨርቅ መጋረጃዎች ግድግዳነት በታጠረ አንድ አደባባይ ተከብቦ ነበር።
* የቤተ መቅደሱ ሕንፃ ሦስት የውስጥ አደባባዮች ነበሩት፤ አንዱ ለካህናት፣ አንዱ ለአይሁዳውያን ወንዶችና ሌላው ደግሞ ለአይሁዳውያን ሴቶች።
* አነዚህ የውስጥ አደባባይች አሕዛብ እንዲያመልኩ ከተፈቀደበት ውጫዊ አደባባይ የሚለያቸው በቁመት ዝቅ ያሉ የድንጋይ ግድግዳ ነበራቸው።
* የአንድ ቤት አደባባይ ቤቱ መካከል ላይ ያለ ግልጥ ቦታ ነው።
* “የንጉሥ ችሎት” የሚለው ሐረግ ቤተ መንግሥቱን ወይም ፍርድ የሚሰጥበትን ቦታ ሊያመለክት ይችላል።
* “ይያህዌ አደባባይ” ይያህዌ መኖሪያን ወይም ሰዎች ያህዌን ለማምለክ የሚሰጡበት ቦታን የሚያመለክት ምሳሌያዊ አንጋገር ነው።