# አደባባይ፣ ችሎት “አደባባይ” ዙሪያውን የተከበበና ከላይ በኩል ክፍት የሆነ ገላጣ አካባቢ ነው። * “ችሎት” ዳኞች ፍትሕ ብሔርና ወንጀል ነክ ነገሮችን የሚዳኙበት ቦታ ማለት ነው። * መገናኛው ድንኳን በወፍራም የጨርቅ መጋረጃዎች ግድግዳነት በታጠረ አንድ አደባባይ ተከብቦ ነበር። * የቤተ መቅደሱ ሕንፃ ሦስት የውስጥ አደባባዮች ነበሩት፤ አንዱ ለካህናት፣ አንዱ ለአይሁዳውያን ወንዶችና ሌላው ደግሞ ለአይሁዳውያን ሴቶች። * አነዚህ የውስጥ አደባባይች አሕዛብ እንዲያመልኩ ከተፈቀደበት ውጫዊ አደባባይ የሚለያቸው በቁመት ዝቅ ያሉ የድንጋይ ግድግዳ ነበራቸው። * የአንድ ቤት አደባባይ ቤቱ መካከል ላይ ያለ ግልጥ ቦታ ነው። * “የንጉሥ ችሎት” የሚለው ሐረግ ቤተ መንግሥቱን ወይም ፍርድ የሚሰጥበትን ቦታ ሊያመለክት ይችላል። * “ይያህዌ አደባባይ” ይያህዌ መኖሪያን ወይም ሰዎች ያህዌን ለማምለክ የሚሰጡበት ቦታን የሚያመለክት ምሳሌያዊ አንጋገር ነው።