am_tw/bible/other/confirm.md

10 lines
1.4 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ማጽናት፣ ማረጋገጥ፣ ማጽኛ
“ማጽናት” የሚለው ቃል አንድ ነገር እውነት ወይም እርግጥ ወይም አስተማማኝ መሆኑን መናገር ወይም መመልከት ማለት ነው።
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ ከእነርሱ ጋር የገባውን ኪዳን እንደሚያጸና እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይናገራል። ይህም ማለት ለእነርሱ የገባውን ቃል እንደሚጠብቅና እንደሚፈጽም መናገሩ ነው።
* አንድ ሰው የጻፈውን ማጽናት እርሱ የጻፈው እውነት መሆኑን መቀበል ማለት ነው።
* የእምነት “ማጽኛ” እውነት መሆኑን በሚያረጋግጥ መልኩ ለሰዎች የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ማስተማር ማለት ነው።
* “በመሐላ ማጽናት” አንድ ነገር እውነተኛ አስተማማኝ መሆኑን ጠንከር አድርጎ መናገር ወይም መማል ማለት ነው።
* ማጽናት የሚለውን የመተርጎም፣ “እውነት መሆኑን መናገር” ወይም፣ “አስተማማኝነቱን መግለጥ” ወይም፣ “ከዚያ ጋር መስማማት” ማለት ይቻላል። በዐውዱ መሠረትም፣ “ማረጋገጥ” ወይም፣ “ቃልን መስጠት” ማለት ይቻላል።