am_tw/bible/other/bloodshed.md

8 lines
567 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# የደም መፍሰስ
“የደም መፍሰስ” በግድያ፣ በጦርነት ወይም በሌላ አደጋ የሰዎችን ሞት ያመለክታል።
* ቃል በቃል ሲወሰድ፣ “ደም መፍሰስ” ሰውየው አካል ላይ ካለ ቁስል ደም መውጣቱን ነው የሚያመለክተው።
* “ደም መፍሰስ” ብዙውን ጊዜ ሰዎች በብዛት መገደላቸውን ለማሳየት ጥቅም ላይ ይውላል።
* አጠቃላይ በሆነ መልኩ የግድያ ኃጢአት መፈጸምን ያሳያል።