# የደም መፍሰስ “የደም መፍሰስ” በግድያ፣ በጦርነት ወይም በሌላ አደጋ የሰዎችን ሞት ያመለክታል። * ቃል በቃል ሲወሰድ፣ “ደም መፍሰስ” ሰውየው አካል ላይ ካለ ቁስል ደም መውጣቱን ነው የሚያመለክተው። * “ደም መፍሰስ” ብዙውን ጊዜ ሰዎች በብዛት መገደላቸውን ለማሳየት ጥቅም ላይ ይውላል። * አጠቃላይ በሆነ መልኩ የግድያ ኃጢአት መፈጸምን ያሳያል።