am_tw/bible/other/acquit.md

8 lines
690 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ነጻ ማድረግ
“ነጻ ማድረግ” አንድ ሰው ከተከሰሰበት በደል ወይም ርኩሰት ነጻ መሆኑን በግልጽ መናገር ወይም ማወጅ ማለት ነው።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኃጢአተኛን ይቅር ማለትን አስመልክቶ ለመናገር ይህ ቃል ጥቅም ላይ ይውላል።
* ብዙውን ግዜ ዐውዱ በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት ያደረጉና በእርሱ ላይ ያመፁ ሰዎችን አለ አግባብ ነጻ ማድረግን ይመለከታል።
* “ንጽህናን ማወጅ”ወይም “ከበደል ነጻ ማድረግ” ተብሎ መተርጎም ይችላል