am_tw/bible/names/zechariahnt.md

8 lines
681 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ዘካርያስ - (አዲስ ኪዳን)
ዘካርያስ በኋላ መጥምቁ ዮሐንስን የወለደ የአይሁድ ካህን ነበር።
* ዘካርያስ እግዚአብሔርን ይወድና ለእርሱም ይታዘዝ ነበር።
* ዘካርያስና ሚስቱ ኤልሳቤጥ ልጅ እንዲወልዱ አጥብቀው ብዙ ዓመት ቢጸልዩም፣ መውለድ አልቻሉም ነበር። በጣም ባረጁ ጊዜ ግን እግዚአብሔር ጸሎታቸውን ሰምቶ ልጅ ሰጣቸው።
* የእርሱ ልጅ ዮሐንስ የመሲሑን መንገድ የሚያዘጋጅ ነቢይ እንደሚሆን ዘካርያስ ትንቢት ተናገረ።