7 lines
703 B
Markdown
7 lines
703 B
Markdown
|
# ቲርዛ
|
||
|
|
||
|
ቲርዛ በጣም ጠቃሚ የከነዓናውያን ከተማ ነበረች፤ በኋላም የሰሜናዊው የእስራእል መንግሥት ጊዜያዊ ዋና ከተሞች አንዷ ሆና ነበር።
|
||
|
|
||
|
* የቲርዛ ከተማ የምናሴ ነገድ በያዘው ክልል ውስጥ ነበር የምትገኘው። ከሴኬም ከተማ 10 ማይሎች ርቀት ላይ እንደ ነበረች ይታሰባል።
|
||
|
* ቲርዛ ርስት እንዲሰጣችአው ከጠየቁ የምናሴ ሴቶች ልጆች አንዷ ነበረች፤ እንዲህ ያደረጉት በዘመኑ በነበረው ባሕል ርስት የሚካፈሉ ወንድሞች ስላልነበራቸው ነበር።
|