am_tw/bible/names/sheba.md

9 lines
643 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሳባ
በጥንት ዘመን ሳባ ደቡብ አረቢያ አንድ ቦታ የሚገኝ ሥልጣኔ ወይም አካባቢ ነበር
* ሳባ ከ1200 ዓቅክ እስከ 275 ዓም ድረስ በአሁኑ ዘመን የመን ወይም ኢትዮጵያ አጠገብ የሚገኝ ቦታ ነበር
* ሳባ ውስጥ ይኖሩ የነበሩት ምናልባት የካም ዘሮች ሊሆኑ ይችላሉ
* የሀብቱንና የጥበቡን ዝና በመስማቷ ንግሥተ ሳባ ሰሎሞንን ለመጎብኘት መጥታ ነበር
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ “ሳባ” ተብለው የተጠሩ ጥቂት ሰዎች ነበሩ