# ሳባ በጥንት ዘመን ሳባ ደቡብ አረቢያ አንድ ቦታ የሚገኝ ሥልጣኔ ወይም አካባቢ ነበር * ሳባ ከ1200 ዓቅክ እስከ 275 ዓም ድረስ በአሁኑ ዘመን የመን ወይም ኢትዮጵያ አጠገብ የሚገኝ ቦታ ነበር * ሳባ ውስጥ ይኖሩ የነበሩት ምናልባት የካም ዘሮች ሊሆኑ ይችላሉ * የሀብቱንና የጥበቡን ዝና በመስማቷ ንግሥተ ሳባ ሰሎሞንን ለመጎብኘት መጥታ ነበር * ብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ “ሳባ” ተብለው የተጠሩ ጥቂት ሰዎች ነበሩ