7 lines
663 B
Markdown
7 lines
663 B
Markdown
|
# ናቡከደነፆር
|
||
|
|
||
|
ናቡከደነፆር የባቢሎን መንግሥት ንጉሥ ነበር። የእስራኤልና የይሁዳ መንግሥታት በነበሩበት ዘመን ባቢሎን ገናና መንግጥ ነበረች።
|
||
|
|
||
|
* ናቡከደነፆር ብዙ ሕዝቦችን ድል ያደረገ በጣም ብርቱ ሰራዊት ነበረው።
|
||
|
* በናቡከደነፆር አመራር ዘመን የባቢሎን ሰራዊት የይሁዳን መንግሥት ድል በማድረግ አብዛኛውን ሕዝብ በምርኮኝነት ወደ ባቢሎን ወስዶ ነበር። ይህ “የባቢሎን ምርኮ” ዘመን ለ70 ዓመት ዘልቋል።
|