# ናቡከደነፆር ናቡከደነፆር የባቢሎን መንግሥት ንጉሥ ነበር። የእስራኤልና የይሁዳ መንግሥታት በነበሩበት ዘመን ባቢሎን ገናና መንግጥ ነበረች። * ናቡከደነፆር ብዙ ሕዝቦችን ድል ያደረገ በጣም ብርቱ ሰራዊት ነበረው። * በናቡከደነፆር አመራር ዘመን የባቢሎን ሰራዊት የይሁዳን መንግሥት ድል በማድረግ አብዛኛውን ሕዝብ በምርኮኝነት ወደ ባቢሎን ወስዶ ነበር። ይህ “የባቢሎን ምርኮ” ዘመን ለ70 ዓመት ዘልቋል።