am_tw/bible/names/naaman.md

8 lines
528 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ንዕማን
ንዕማን የእስራኤል ጠላቶች አንዱ የነበረው የሶርያ ጦር አዛዥ ነበር።
* ንዕማን ከባድ የቆዳ ሕመም ነበረበት፤ ማንም እርሱን መፈወስ አልቻለም ነበር።
* ኤልሳዕ በዮርዳኖስ ወንዝ እንዲታጠብ ለንዕማን ነገረው። ንዕማን በመታዘዙ እግዚአብሔር ከደዌው ፈወሰው።
* ከዚህ ሕመም ስለ ፈወሰው ንዕማን በእግዚአብሔር አመነ።