# ንዕማን ንዕማን የእስራኤል ጠላቶች አንዱ የነበረው የሶርያ ጦር አዛዥ ነበር። * ንዕማን ከባድ የቆዳ ሕመም ነበረበት፤ ማንም እርሱን መፈወስ አልቻለም ነበር። * ኤልሳዕ በዮርዳኖስ ወንዝ እንዲታጠብ ለንዕማን ነገረው። ንዕማን በመታዘዙ እግዚአብሔር ከደዌው ፈወሰው። * ከዚህ ሕመም ስለ ፈወሰው ንዕማን በእግዚአብሔር አመነ።