8 lines
793 B
Markdown
8 lines
793 B
Markdown
|
# ሜዶን፣ ሜዶናውያን
|
||
|
|
||
|
ሜዶን ከአሦርና ከባቢሎን በስተ ምሥራቅ፣ ከኤላምና ከፋርስ በስተ ሰሜን የነበረ ትንታዊ መንግሥት ነው። የነበረበት ቦታ በአሁኑ ዘመን ቱርክ፣ ኢራን፣ ሶርያ፣ ኢራቅና አፍጋኒስታን ያሉበትን በክፊል ያካትት ነበር።
|
||
|
|
||
|
* በሜዶን መንግሥት የነበሩ ሰዎች ሜዶናውያን ይባሉ ነበ።ር
|
||
|
* ሜዶናውያን ከፋርስ ጋር በጣም ይቀራረቡ ነበር፤ ሁለቱ መንግሥታት በአንድነት ሆነው የባቢሎንን መንግሥት አሸንፈዋል።
|
||
|
* ሜዶናዊው ዳርዮስ በባቢሎን የወረረው ነቢዩ ዳንኤል እዚያ እያለ ነበር።
|