793 B
793 B
ሜዶን፣ ሜዶናውያን
ሜዶን ከአሦርና ከባቢሎን በስተ ምሥራቅ፣ ከኤላምና ከፋርስ በስተ ሰሜን የነበረ ትንታዊ መንግሥት ነው። የነበረበት ቦታ በአሁኑ ዘመን ቱርክ፣ ኢራን፣ ሶርያ፣ ኢራቅና አፍጋኒስታን ያሉበትን በክፊል ያካትት ነበር።
- በሜዶን መንግሥት የነበሩ ሰዎች ሜዶናውያን ይባሉ ነበ።ር
- ሜዶናውያን ከፋርስ ጋር በጣም ይቀራረቡ ነበር፤ ሁለቱ መንግሥታት በአንድነት ሆነው የባቢሎንን መንግሥት አሸንፈዋል።
- ሜዶናዊው ዳርዮስ በባቢሎን የወረረው ነቢዩ ዳንኤል እዚያ እያለ ነበር።