am_tw/bible/names/lamech.md

7 lines
389 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ላሜሕ
ላሜሕ ዘፍጥረት ውስጥ የተጠቀሱ የሁለት ሰዎች ስም ነው።
* መጀመሪያ የተጠቀሰው ላሜሕ የቃየን ዘር ነበር። ሰው በመግደሉ ሁለቱ ሚስቶች ፊት ሲፎክር ነበር።
* ሁለተኛው ላሜሕ ሴት የተባለው ሰው ዘር ነበር፤ የኖኅ አባትም እርሱ ነበር።