# ላሜሕ ላሜሕ ዘፍጥረት ውስጥ የተጠቀሱ የሁለት ሰዎች ስም ነው። * መጀመሪያ የተጠቀሰው ላሜሕ የቃየን ዘር ነበር። ሰው በመግደሉ ሁለቱ ሚስቶች ፊት ሲፎክር ነበር። * ሁለተኛው ላሜሕ ሴት የተባለው ሰው ዘር ነበር፤ የኖኅ አባትም እርሱ ነበር።