9 lines
677 B
Markdown
9 lines
677 B
Markdown
|
# ቃዴስ
|
||
|
|
||
|
ቃዴስ ወይም ቀዴስ በርኔ በአሁኑ ጊዜ ሶርያ በሚባለው ውስጥ የምትገኝ በእስራኤል ታሪክ ውስጥ ጠቃሚ የሆነች ከተማ ነበረች።
|
||
|
|
||
|
* ቃዴስ ዲን ምድረ በዳ መካከል ያለች ለም ቦታ ነበረች።
|
||
|
* አብርሃም በጉዞው በቃዴስ በኩል አልፎ ነበር።
|
||
|
* እስራኤል በምድረ በዳ ይጓዙ በነበረ ጊዜ በቃዴስ ሰፍረው ነበር።
|
||
|
* ከዐለት ውሃ ማውጣትን በተመለከተ ባለመታዘዝ ሙሴ ወደ ተስፋው ምድር እንደማይገባ የተነገረው በቃዴስ እያለ ነበር።
|