# ቃዴስ ቃዴስ ወይም ቀዴስ በርኔ በአሁኑ ጊዜ ሶርያ በሚባለው ውስጥ የምትገኝ በእስራኤል ታሪክ ውስጥ ጠቃሚ የሆነች ከተማ ነበረች። * ቃዴስ ዲን ምድረ በዳ መካከል ያለች ለም ቦታ ነበረች። * አብርሃም በጉዞው በቃዴስ በኩል አልፎ ነበር። * እስራኤል በምድረ በዳ ይጓዙ በነበረ ጊዜ በቃዴስ ሰፍረው ነበር። * ከዐለት ውሃ ማውጣትን በተመለከተ ባለመታዘዝ ሙሴ ወደ ተስፋው ምድር እንደማይገባ የተነገረው በቃዴስ እያለ ነበር።