8 lines
453 B
Markdown
8 lines
453 B
Markdown
|
# ይሁዳ
|
||
|
|
||
|
ይሁዳ የያዕቆብ አራተኛ ልጅ ነው እናቱ ልያ ትባላለች።
|
||
|
|
||
|
* የይሁዳ ነገድ የሆኑት የይሁዳ ዘሮች ናቸው።
|
||
|
* “አይሁድ” የሚለው ቃል የመጣው፣ “ይሁዳ” ከሚለው ነው።
|
||
|
* የሰሎሞን ዘመነ መንግሥት ማብቂያ ላይ የእስራኤል ሕዝብ ሲከፋፈል፣ የይሁዳ መንግሥት ደቡባዊው ክፍል ሆኗል።
|