# ይሁዳ ይሁዳ የያዕቆብ አራተኛ ልጅ ነው እናቱ ልያ ትባላለች። * የይሁዳ ነገድ የሆኑት የይሁዳ ዘሮች ናቸው። * “አይሁድ” የሚለው ቃል የመጣው፣ “ይሁዳ” ከሚለው ነው። * የሰሎሞን ዘመነ መንግሥት ማብቂያ ላይ የእስራኤል ሕዝብ ሲከፋፈል፣ የይሁዳ መንግሥት ደቡባዊው ክፍል ሆኗል።