am_tw/bible/names/josephot.md

8 lines
766 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ዮሴፍ (ብሉይ ኪዳን)
ዮሴፍ የያዕቆብ አሥራ አንደኛ ልጅ ሲሆን፣ ለራሔል ደግሞ የመጀመሪያ ልጇ ነበር።
* ዮሴፍ በአባቱ ዘንድ በጣም የተወደደ ልጅ ስለነበር ወንድሞቹ ቀኑበት፤ ለባርነትም ሸጡት።
* በግብፅ አገር ባርያና እስረኛ መሆንን ጨምሮ ዮሴፍ በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ አልፏል፤ ያም ሆኖ ግን ለእግዚአብሔር ታማኝነቱን ጠብቋል።
* እግዚአብሔር ግብፅ ውስጥ ሁለተኛ ወደነበረው የሥልጣን ደረጃ አደረሰው፤ ግብፅንና የአባቱን ቤተሰቦች በራብ ከመሞት እንዲያድን ተጠቀመበት።